የኢየሱስ ፊልም

ኢየሱስ

ከአስደናቂ ውልደድቱ እስከ ከሞት መነሳቱ ድረስ ኢየሱስ በተደጋጋሚ ሰዎችን ያስደንቅ እና ግራያጋባ ነበረ። ሉቃስ ጽፎ ካስቀረልን የሉቃስ መጽሐፍ ውስጥ የኢየሱስን የሂወት ታሪክ መከተል እና ያደረጋቸውን ድንቆችና ያሳየውን ፍቅር ማየት ትችላላቹ።

ያጋሩ