እንኳን ደህና መጡ!
ድህረ-ገፃችን በመጎብኘትዎ ደስ ብሎናል!

ከብቶች ከሰዓት አካባቢ ወደ በረት ስመለሱ

በዚህ ድህረ-ገፅ ስለ ሱሪ ህዝብ ብዙ ነገሮችን ያገኛሉ። ለምሳሌ፦ ስለየሱሪ ጎሳዎች፥ ልማዶች፣ ዜናዎች፣ ትምህርታዊ መፃህፍት፣ ቪዲዮዎች፣ የኦድዮ ድምፆች፥ ቅዱሳት መጻህፍት፣ የሱሪ ቋንቋ ፊደላት፣ ፎቶዎች እና የተለያዩ ነገሮች ያገኛሉ።
እነዚህንና የመሳሰሉት ነገሮች ማየት ጥሩ ነው።
ለማውረድ የሚፈልጉት ነገሮች ካዩ ማውረድ ይቻላሉ።
ስለ ሱሪ ቋንቋ፤ ባህልና በዚህ ድህረ-ገፅ ያሉትን ነገሮች ስለተመለከቱ እናመሰግናለን።

በድህረ-ገፃችን ላይ ያሉትን ነገሮች እያዩ ይቆዩ!

ድህረ-ገፃችን በየሳምንቱ መረጃዎችን ያቀርባል።
ስለዚህ አዲስ መረጃዎችን ለማግኘት እንድትከታተሉን እንጠይቃለን።

የሱሪ ቋንቋ መምህራን በስልጠና ላይ

ሰዎች ባህላዊ የሱሪ ሰርግ ስታደሙ

ልጆች መዝሙር ስዘምሩ

ያጋሩ